Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet Duplicate
source
stringlengths
4
1.75k
target
stringlengths
4
1.75k
src_lang
stringclasses
15 values
tgt_lang
stringclasses
15 values
In 2001, Chris joined the family business, where he served as a sales representative for five years.
በ2001 ክሪስ ለአምስት ዓመታት የሽያጭ ተወካይ ሆኖ ያገለገለበትን የቤተሰቡን የስራ ዘርፍ ተቀላቀለ።
eng_Latn
amh_Ethi
But she has rebelled against my judicial decisions and my statutes, acting more wickedly than the nations and the lands all around her. For they have rejected my judicial decisions, and they did not walk in my statutes.’
እሷ ግን ከብሔራትና በዙሪያዋ ካሉ አገሮች ሁሉ የባሰ ክፋት በመሥራት በድንጋጌዎቼና ባወጣኋቸው ደንቦች ላይ ዓምፃለች። ሕዝቡ ድንጋጌዎቼን ወደ ጎን ገሸሽ አድርጓልና፤ ደንቦቼንም አክብሮ አልተመላለሰም።’
eng_Latn
amh_Ethi
They said, "Please, don't bring anyone with a degree and qualification into your college."
አንዲህ ኣሉኝ፥ "እባክህን... ዲግሪና ዲፕሎማ ያለውን ሰው እንዳታመጣብን እዚህ ኮሌጅ ውስጥ ።"
eng_Latn
amh_Ethi
He therefore prayed to his Lord , “ These are a guilty nation ! ”
ቀጥሎም ( ስለ ዛቱበት ) « እነዚህ አመጸኞች ሕዝቦች ናቸው » ( አጥፋቸው ) ሲል ጌታውን ለመነ ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
Reuʹben, Israel’s firstborn; Reuʹben’s sons were: of Haʹnoch, the family of the Haʹnoch·ites; of Palʹlu, the family of the Palʹlu·ites;
የእስራኤል የበኩር ልጅ ሮቤል፤ የሮቤል ልጆች እነዚህ ነበሩ፦ ከሃኖክ የሃኖካውያን ቤተሰብ፣ ከፓሉ የፓላውያን ቤተሰብ፣
eng_Latn
amh_Ethi
@CocaCola happines for me is to be with Girls! If you agree like it!
@CocaCola ደስታ ለኔ ጊዜዬን ከሴት ጓደኞቼ ጋር ማሳልፍ ነው! ከተስማሙ ይውደዱት!
eng_Latn
amh_Ethi
“Now listen to the illustration of the man who sowed.
“እንግዲህ እናንተ ዘር የዘራውን ሰው ምሳሌ ስሙ።
eng_Latn
amh_Ethi
He strikes them for their wickedness,In a place where all can see,
በክፋታቸው የተነሳ፣ሁሉም ማየት በሚችልበት ቦታ ይመታቸዋል፤
eng_Latn
amh_Ethi
It has intrinsic and instrumental value and is integral to our well-being.
በውስጣዊ እና የሚታይ ጠቃሚ ዋጋ ያለው ሲሆን ለደሕንነታችን ወሳኝ ሚና አለው።
eng_Latn
amh_Ethi
They came near before Eleazar the priest, and before Joshua the son of Nun, and before the princes, saying, "Yahweh commanded Moses to give us an inheritance among our brothers." Therefore according to the commandment of Yahweh he gave them an inheritance among the brothers of their father.
እነርሱም ወደ ካህኑ ወደ አልዓዛርና ወደ ነዌ ልጅ ወደ ኢያሱ ወደ አለቆችም ቀርበው። እግዚአብሔር በወንድሞቻችን መካከል ርስት እንዲሰጠን ሙሴን አዘዘ አሉ፤ እግዚአብሔርም እንዳዘዘ በአባታቸው ወንድሞች መካከል ርስት ሰጣቸው።
eng_Latn
amh_Ethi
Then one possessed by a demon, blind and mute, was brought to him and he healed him, so that the blind and mute man both spoke and saw.
ከዚህም በኋላ ጋኔን ያደረበትን ዕውር ዲዳም ወደ እርሱ አመጡ፤ ዕውሩም ዲዳውም እስኪያይና እስኪናገር ድረስ ፈወሰው።
eng_Latn
amh_Ethi
Then she came and told the man of God. He said, "Go, sell the oil, and pay your debt; and you and your sons live on the rest."
መጥታም ለእግዚአብሔር ሰው ነገረችው፤ እርሱም። ሄደሽ ዘይቱን ሽጪ ለባለ ዕዳውም ክፈዪ፤ አንቺና ልጆችሽም ከተረፈው ተመገቡ አለ።
eng_Latn
amh_Ethi
What shall we say then? Is the law sin? May it never be! However, I wouldn't have known sin, except through the law. For I wouldn't have known coveting, unless the law had said, "You shall not covet."
እንግዲህ ምን እንላለን? ሕግ ኃጢአት ነውን? አይደለም፤ ነገር ግን በሕግ ባይሆን ኃጢአትን ባላወቅሁም ነበር፤ ሕጉ። አትመኝ ባላለ ምኞትን ባላወቅሁም ነበርና።
eng_Latn
amh_Ethi
For this reason Pilate kept trying to find a way to release him, but the Jews shouted: “If you release this man, you are not a friend of Caesar. Everyone who makes himself a king speaks against Caesar.”
ከዚህ የተነሳ ጲላጦስ ኢየሱስን መፍታት የሚችልበትን መንገድ ያስብ ጀመር፤ አይሁዳውያኑ ግን “ይህን ሰው ከፈታኸው አንተ የቄሳር ወዳጅ አይደለህም። ራሱን ንጉሥ የሚያደርግ ሰው ሁሉ የቄሳር ተቃዋሚ ነው” እያሉ ጮኹ።
eng_Latn
amh_Ethi
The law of the Christ would apply to and benefit Christians wherever they lived.
ክርስቲያኖች የሚኖሩት የትም ይሁን የት በክርስቶስ ሕግ ሥር ናቸው፤ ከሕጉም ጥቅም አግኝተዋል።
eng_Latn
amh_Ethi
Overview: In vitro diagnostics (IVDs) are tests that can detect disease, conditions and infections.
ማጠቃሊያ፡- የናሙና ምርመራ (IVDs) በሽታን፣ ሁኔታዎችን እና ህመሙን የሚለዩ ምርመራዎች ናቸው፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Any person or business person who undergoes or attempts to undergo commercial or trade name registration or obtains or attempts to obtain business license or special certificate of commercial representation upon presentation of false documents or uses or attempts to use such documentation for renewal of his business license or the special certificate of commercial representation shall, without prejudice to the confiscation of any benefits he may have earned, be punished with fine from Birr 60,000 (sixty thousand) to Birr 120,000 (one hundred twenty thousand) and with rigorous imprisonment from 7 (seven) years to 12 (twelve) years.
ሐሰተኛ መረጃ በማቅረብ በንግድ መዝገብ የተመዘገበ ወይም የንግድ ስሙን ያስመዘገበ ወይም የንግድ ሥራ ፍቃድ ወይም የንግድ እንደራሴ ልዩ የምስክር ወረቀት ያወጣ ወይም የንግድ ሥራ ፍቃዱን ወይም የንግድ እንደራሴ ልዩ የምስክር ወረቀቱን በሐሰተኛ መረጃ ያሳደሰ ወይም ለማውጣት ወይም ለማሳደስ ሙከራ ያደረገ ማንኛውም ሰው ወይም ነጋዴ ያለአግባብ ያገኘው ጥቅም መወረሱ እንደተጠበቀ ሆኖ፣ ከብር ፷ሺ (ስልሳ ሺህ) እስከ ብር ፩፻፳ሺ (መቶ ሃያ ሺህ) በሚደርስ የገንዘብ መቀጮ እና ከ፯ (ሰባት) ዓመት እስከ ፲፪ (አሥራ ሁለት) ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራት ይቀጣል፤
eng_Latn
amh_Ethi
Those who do not believe in it seek to hasten it; but those who believe are apprehensive of it, and they know it to be the truth. Absolutely, those who question the Hour are in distant error.
እነዚያ በእርሷ የማያምኑት በእርሷ ያቻኩላሉ፡፡ እነዚያም ያመኑት ከእርሷ ፈሪዎች ናቸው፡፡ እርሷም እውነት መኾንዋን ያውቃሉ፡፡ ንቁ! እነዚያ በሰዓቲቱ የሚከራከሩት በእርግጥ (ከእውነት) በራቀ ስሕተት ውስጥ ናቸው፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
They are corrupt, and speak wickedly concerning oppression: they speak loftily.
አስበው ክፉ ነገርን ተናገሩ። ከፍ ከፍ ብለውም በዓመፃ ተናገሩ።
eng_Latn
amh_Ethi
The city district shall be accountable to the people and to the city administration.
ከተማ ወረዳ ተጠሪነቱ ህዝብና ለከተማው ማስተዳደር ይሆናል፡፤
eng_Latn
amh_Ethi
This coup attempt could not have come at a better time.
ይህ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ በተሻለ ጊዜ አልመጣም፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
On large screens:
በ ትልቅ መመልከቻ:
eng_Latn
amh_Ethi
His bond has been set at $350,000, the Advocate reports.
ቦንዱ $350,000 እንደሆነ ዘአድቮኬት ዘግቧል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
You must carry out your responsibility toward the holy place and the altar, so that no further indignation may come against the people of Israel.
እናንተም በእስራኤል ሕዝብ ላይ ዳግም ቁጣ እንዳይመጣ ከቅዱሱ ስፍራና ከመሠዊያው ጋር በተያያዘ የተጣለባችሁን ኃላፊነት ተወጡ።
eng_Latn
amh_Ethi
In other countries not only would they learn each thing, but they also do new things.
በሌሎች አገሮች እያንዳንዱን ነገር ብቻ መማር ሳይሆን አዳዲስ ነገሮችም ይሠራሉ።
eng_Latn
amh_Ethi
These culturally-charged exchanges reinforce an atmosphere of resentment across numerous online spaces among different Ethiopian ethnic groups — or more accurately, their elites.
እነዚህ ባህልን መሰረት ያደረጉ እሰጥ-አገባዎች በማህበራዊ ሚዲያ በተለያዩ ብሔሮች በተለይም በምሁሮቻቸው መካከል ቂም የተሞላ ድባብ እንዲጠነክር ያደርጋሉ።
eng_Latn
amh_Ethi
In Mesopotamian astronomy, the sky was divided into three zones, with the stars closest to the pole belonging to Enlil and those close to the equator to Ea.[28] The stars located between these two zones were the domain of Anu.[28] All three were referred to as the "Ways" of the respective deities.[29] Astronomer John G. Rogers assumes that the boundaries of each Way were at 17°N and 17°S.[30] The division is best attested in the astronomical treatise MUL.APIN.[28] The date of its composition is unknown, though it is known that it is more recent than the Old Babylonian period, and the oldest reference to the tripartite division of the sky comes from a document from the thirteenth century BCE, a version of the so-called Prayer to the Gods of the Night, whose oldest copies do not mention this concept yet.[28]
በሜሶጶጣሚያ አስትሮኖሚ ሰማዩ በሦስት ዞኖች የተከፈለ ሲሆን ከዋክብት ለኤንሊል ምሰሶ ቅርብ የሆኑት እና ከምድር ወገብ ወደ ኢኤ ቅርብ የሆኑት ኮከቦች ነበሩት ። [28] በእነዚህ ሁለት ዞኖች መካከል የሚገኙት ኮከቦች የአኑ ጎራ ነበሩ ። [28] ሦስቱም የአማልክት "መንገዶች" ተብለው ተጠርተዋል ። [29] የስነ ፈለክ ተመራማሪው ጆን ጂ ሮጀርስ የእያንዳንዱ መንገድ ወሰን በ17°N እና 17°S እንደሆነ ይገምታል ። [30] ክፍፍሉ በተሻለ ሁኔታ የተረጋገጠው በ MUL የስነ ፈለክ ጥናት ነው።ኤፒኤን . [28] የተቀናበረበት ቀን አይታወቅም፣ ምንም እንኳን ከብሉይ ባቢሎን ዘመን የበለጠ የቅርብ ጊዜ እንደሆነ ቢታወቅም፣ እና ስለ ሰማይ የሶስትዮሽ ክፍፍል በጣም ጥንታዊው ማጣቀሻ የመጣው በአስራ ሦስተኛው ክፍለ ዘመን ከክርስቶስ ልደት በፊት ከነበረ ሰነድ ነው፣ እትም የሌሊት አማልክት ጸሎት ተብሎ የሚጠራው , በጣም ጥንታዊ ቅጂዎቹ ይህንን ጽንሰ-ሐሳብ እስካሁን አልጠቀሱም . [28]
eng_Latn
amh_Ethi
Despite managing a vital if narrow victory in regional elections last December, Catalan pro-independence parties have struggled to retain momentum this year with many of their best known leaders either in self imposed exile or in detention awaiting trial for their role in organizing the referendum and subsequent declaration of independence.
ምንም እንኳን ባለፈው ታህሳስ በአካባቢያዊ ምርጫዎች ጠቃሚም ቢሆን ጠባብ ድል ማስመዝገብ ቢችሉም የካታላን መገንጠልን የሚያራምዱ ፓርቲዎች አብዛኞቹ የታወቁ መሪዎቻቸው ወይ በራሳቸው ስደት ላይ ናቸው ወይም ሪፈረንደሙ ላይ እና ከዚያም በቀጠለው የነፃነት አዋጅ ላይ በነበራቸው ሚና የተነሳ በእስር ላይ ሆነው ፍርድ ቤት ለመቅረብ በመጠባበቅ ላይ መሆናቸው የነበረውን ግለት ለማስጠበቅ ከብዷቸዋል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
This affects how they feel, think, make decisions, and interact with the world around them.
ይህም በስሜታቸው ፣ በአስተሳሰባቸው ፣ ውሳኔ በማድረግና በዙሪያቸው ባለው ዓለም ላይ በሚኖራቸው ግንኙነት ላይ ተጽዕኖ ያሳድራል ።
eng_Latn
amh_Ethi
The sons of Ma·nasʹseh: Asʹri·el, whom his Syrian concubine bore. (She bore Maʹchir the father of Gilʹe·ad.
የምናሴ ልጆች፦ ሶርያዊት ቁባቱ የወለደችለት አስሪዔል። (እሷ የጊልያድን አባት ማኪርን ወለደች።
eng_Latn
amh_Ethi
I have a client who can't walk.
መራመድ የማይችል ደንበኛ አለኝ።
eng_Latn
amh_Ethi
Recall when We dispatched towards you a number of jinn, to listen to the Quran. When they came in its presence, they said, “Pay attention!” Then, when it was concluded, they rushed to their people, warning them.
ከጋኔን የኾኑን ጭፍሮች ቁርኣንን የሚያዳምጡ ሲኾኑ ወዳንተ ባዞርን ጊዜም (አስታውስ)፡፡ በተጣዱትም ጊዜ ዝም ብላችሁ አዳምጡ ተባባሉ፡፡ በተጨረሰም ጊዜ አስጠንቃቂዎች ኾነው ወደ ሕዝቦቻቸው ተመለሱ፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
And it was so, when the days of their feasting were gone about, that Job sent and sanctified them, and rose up early in the morning, and offered burnt offerings according to the number of them all: for Job said, It may be that my sons have sinned, and cursed God in their hearts. Thus did Job continually.
የግብዣውም ቀኖች ባለፉ ጊዜ ኢዮብ። ምናልባት ልጆቼ በድለው፥ እግዚአብሔርንም በልባቸው ሰድበው ይሆናል ብሎ ይልክና ይቀድሳቸው ነበር፤ ኢዮብም ማልዶ ተነሣ፥ እንደ ቍጥራቸውም ሁሉ የሚቃጠል መሥዋዕት አቀረበ። እንዲሁ ኢዮብ ሁልጊዜ ያደርግ ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
According to the state media, the Federal Government has stepped in to protect civilians.
የመንግሥት ሚድያ እንደገለጸው፣ የፌዴራል መንግሥቱ የዜጎችን ደኅንነት ለመጠበቅ ጣልቃ ገብቷል።
eng_Latn
amh_Ethi
The city kebele council may make proposal to the city administration or district administration on matters relating to the development activities of the kebele.
የቀበሌ ምክር ቤት የቀበሌውን የልማት ሥራ በሚመለከት ለከተማው መስተዳደር ወይም ለወረዳዉ መስተዳደር ሀሳብ ማቅረብ ይችላል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
If they say, "Come with us, Let's lay in wait for blood; let's lurk secretly for the innocent without cause;
ደምን ለማፍሰስ ለእኛ ጋር ና እናድባ፥ ለንጹሕም ያለ ምክንያት ወጥመድን እንሸምቅበት ቢሉ፤
eng_Latn
amh_Ethi
Group has been dissolved
ቡድኑ ጠፍቷል
eng_Latn
amh_Ethi
While I was still speaking and praying and confessing my sin and the sin of my people Israel and making my request for favor before Jehovah my God concerning the holy mountain of my God,
እኔም ገና እየተናገርኩና እየጸለይኩ፣ የራሴንና የሕዝቤን የእስራኤልን ኃጢአት እየተናዘዝኩ እንዲሁም በአምላኬ ቅዱስ ተራራ ላይ ሞገሱን እንዲያደርግ አምላኬን ይሖዋን እየለመንኩ፣
eng_Latn
amh_Ethi
As of July 2021, leaded fuel for cars and lorries is no longer sold anywhere in the world.
ከሐምሌ 2021 ጀምሮ ለመኪናዎች እና ለከባድ መኪናዎች እርሳስ ያለው ነዳጅ በዓለም ላይ በየትኛውም ቦታ አይሸጥም።
eng_Latn
amh_Ethi
Recent breakthroughs include: advances in the field of pharmacogenomics, where genomic information is used to study individual responses to drugs and enable the development of targeted therapies;
የቅርብ ጊዜ ግኝቶቹ፡- የስነ-ወሊድ የስነ-ወሊድ ዘረመል መረጃ እያንዳንዱ ሰው ለአደንዛዥ ዕፅ ስላለው ምላሽ ለማጥናት እና የተቀመጡት የሕክምና ዘዴዎችን ለማዳበር በሚጠቅምበት ዘረመል በሰው ልጅ በመድሀኒቶች ላይ ባለው የመቋቋም አቅም (pharmacogenomics) መስክ ላይ ያለውን ዕድገት ያካትታል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
This instruction I entrust to you, my child Timothy, in harmony with the prophecies that were made about you, that by these you may go on waging the fine warfare,
ልጄ ጢሞቴዎስ፣ ከዚህ ቀደም ስለ አንተ በተነገሩት ትንቢቶች መሠረት ይህን ትእዛዝ በአደራ እሰጥሃለሁ፤ ይኸውም ከእነዚህ ጋር በሚስማማ መንገድ መልካሙን ውጊያ መዋጋትህን እንድትቀጥል ነው፤
eng_Latn
amh_Ethi
Be silent, all flesh, before Jehovah, for he is taking action from his holy dwelling.
የሰው ልጆች ሁሉ፣ በይሖዋ ፊት ጸጥ በሉ፤ በቅዱስ መኖሪያው ሆኖ እርምጃ እየወሰደ ነውና።
eng_Latn
amh_Ethi
O house of Israel, praise Jehovah. O house of Aaron, praise Jehovah.
የእስራኤል ቤት ሆይ፣ ይሖዋን አወድሱ። የአሮን ቤት ሆይ፣ ይሖዋን አወድሱ።
eng_Latn
amh_Ethi
Just think! At that time, we will be the only ones following the example of the ancient prophet Daniel by continuing to worship our God no matter what.
እስቲ አስበው! በጥንት ጊዜ የነበረውን የዳንኤልን ምሳሌ በመከተል፣ ምንም መጣ ምን በዚያ ጊዜ አምላካችንን ማገልገላችንን የምንቀጥለው እኛ ብቻ እንሆናለን።
eng_Latn
amh_Ethi
At that he stood up before them, picked up what he had been lying on, and went to his home, glorifying God.
በዚህ ጊዜ ሰውየው በፊታቸው ተነስቶ ተኝቶበት የነበረውን ቃሬዛ ተሸከመና አምላክን እያመሰገነ ወደ ቤቱ ሄደ።
eng_Latn
amh_Ethi
On this new year DSTV is closer than ever to you! Own it. Its only 777 birr. ፡http://bit.ly/2cIJ9jW pic.twitter.com/JJ7UBCQO3k
ዲኤስቲቪ በአዲሱ ዓመት ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ወደ እርሶ ቀርቧል! በእጆ ያስገቡት፡፡ በ 777 ብር ብቻ፡፡http://bit.ly/2cIJ9jW pic.twitter.com/JJ7UBCQO3k
eng_Latn
amh_Ethi
It stood on 12 bulls, 3 facing north, 3 facing west, 3 facing south, and 3 facing east; and the Sea rested on them, and all their hindquarters were toward the center.
ባሕሩ 3ቱ ወደ ሰሜን፣ 3ቱ ወደ ምዕራብ፣ 3ቱ ወደ ደቡብ እንዲሁም 3ቱ ወደ ምሥራቅ አቅጣጫ ፊታቸውን ባደረጉ 12 በሬዎች ላይ ተቀምጦ ነበር፤ ባሕሩም ላያቸው ላይ ነበር፤ የሁሉም ሽንጥ ወደ መሃል ገባ ያለ ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
My words declare the uprightness of my heart,And my lips sincerely tell what I know.
ቃሌ የልቤን ቅንነት ይገልጻል፤ከንፈሮቼም የማውቀውን ነገር በቅንነት ይናገራሉ።
eng_Latn
amh_Ethi
“When one regional state fails to protect the safety and security of citizens, the federal government is responsible to act,” said Abere, stressing the need for maintaining rule of law in the area where the killings are taking place.
አንድ ክልል የዜጎችን ደህንነት ማስጠበቅ ካቃተው የፌደራል መንግስት እርምጃ መውሰድ አለበት" ያሉት አቶ አበረ ግድያ በሚፈፀምበት አካባቢ የህግ የበላይነትን ማስከበር እንዳለበት አሳስበዋል።
eng_Latn
amh_Ethi
Draft resolution: Programme budget 2024–2025A76/43
ረቂቅ ውሳኔ፡ የፕሮግራም በጀት እ.ኤ.አ. 2024–2025A76/43
eng_Latn
amh_Ethi
[SHE CLEARS HER THROAT]
[ጉሮሮዋን ታጸዳለች]
eng_Latn
amh_Ethi
By faith we perceive that the systems of things were put in order by God’s word, so that what is seen has come into existence from things that are not visible.
ሥርዓቶቹ የተቋቋሙት በአምላክ ቃል መሆኑን የምንረዳው በእምነት ነው፤ በመሆኑም የሚታየው ነገር ወደ ሕልውና የመጣው ከማይታዩ ነገሮች ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
Montreal
ሞንትሪያል
eng_Latn
amh_Ethi
He answered me, "Don't you know what these are?" I said, "No, my lord."
እርሱም መልሶ። እነዚህ ምን እንደ ሆኑ አታውቅምን? አለኝ። እኔም ። ጌታዬ ሆይ፥ አላውቅም አልሁት።
eng_Latn
amh_Ethi
For this cause shall a man leave his father and mother, and cleave to his wife;
ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋር ይተባበራል፥
eng_Latn
amh_Ethi
Jonathan became concerned about David when Saul was seeking to kill him.
ሳኦል ዳዊትን ለመግደል ይፈልገው በነበረበት ወቅት ዮናታን ስለ ዳዊት ተጨንቆ ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
This is that bread which came down from heaven not as your fathers did eat manna, and are dead he that eateth of this bread shall live for ever.
ከሰማይ የወረደ እንጀራ ይህ ነው፤ አባቶቻችሁ መና በልተው እንደ ሞቱ አይደለም፤ ይህን እንጀራ የሚበላ ለዘላለም ይኖራል
eng_Latn
amh_Ethi
All the Israelites who were around them fled at their screaming, for they said: “We are afraid that the earth may swallow us up!”
በዙሪያቸው የነበሩት እስራኤላውያን በሙሉ ጩኸታቸውን ሲሰሙ “ኧረ ምድሪቱ እኛንም እንዳትውጠን!” በማለት መሸሽ ጀመሩ።
eng_Latn
amh_Ethi
You must act according to your wisdom and not let his gray hairs go down in peace to the Grave.
እንግዲህ እንደ ጥበብህ አድርግ፤ ሽበቱ በሰላም ወደ መቃብር እንዲወርድ አታድርግ።
eng_Latn
amh_Ethi
At this Je·honʹa·dab said to the king: “Look! The king’s sons have returned. It is just as your servant said.”
በዚህ ጊዜ ኢዮናዳብ ንጉሡን “ይኸው፣ የንጉሡ ወንዶች ልጆች ተመልሰው መጥተዋል። የሆነውም ነገር ልክ አገልጋይህ እንደተናገረው ነው” አለው።
eng_Latn
amh_Ethi
the king of Jerusalem, one; the king of Hebʹron, one;
የኢየሩሳሌም ንጉሥ፣ አንድ፤ የኬብሮን ንጉሥ፣ አንድ፤
eng_Latn
amh_Ethi
See how they will lie about themselves . And lost from them will be what they used to invent .
በነፍሳቸው ላይ እንዴት እንደ ዋሹና ይቀጣጥፉት የነበሩት ነገር ከእነሱ እንዴት እንደ ተሰወረ ተመልከት ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
The selected device already contains the following LVM logical volumes, volume groups and physical volumes which are about to be removed:
ሊሰረዝ የተመረጠው አካል የሚከተሉትን የ LVM ሎጂካዊ ይዘቶች፣ የይዘት ግሩፖችንና አካላዊ ይዘቶችን ይዟል፦
eng_Latn
amh_Ethi
So all the elders of Israel came to the king at Hebʹron, and David made a covenant with them in Hebʹron before Jehovah. Then they anointed David as king over Israel, according to Jehovah’s word through Samuel.
በመሆኑም የእስራኤል ሽማግሌዎች በሙሉ ንጉሡ ወዳለበት ወደ ኬብሮን መጡ፤ ዳዊትም በኬብሮን ከእነሱ ጋር በይሖዋ ፊት ቃል ኪዳን ገባ። ከዚያም በሳሙኤል አማካኝነት በተነገረው የይሖዋ ቃል መሠረት ዳዊትን በእስራኤል ላይ ንጉሥ አድርገው ቀቡት።
eng_Latn
amh_Ethi
That is what she would do year after year; whenever Hanʹnah went up to the house of Jehovah, her rival would taunt her so much that she would weep and not eat.
እሷም በየዓመቱ እንዲህ ታደርግባት ነበር፤ ሐና ወደ ይሖዋ ቤት በወጣች ቁጥር፣ እስክታለቅስና መብላት እስኪያቅታት ድረስ ጣውንቷ ትሳለቅባት ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
Then he said: “So may God do to me and add to it if the head of E·liʹsha the son of Shaʹphat remains on him today!”
ከዚያም “የሻፋጥ ልጅ የኤልሳዕ ጭንቅላት ዛሬ አንገቱ ላይ ካደረ አምላክ እንዲህ ያድርግብኝ፤ ከዚህ የባሰም ያምጣብኝ!” አለ።
eng_Latn
amh_Ethi
Powers and Duties of Head of the Bureau
ቢሮ ኃላፊው ሥልጣንና ተግባር
eng_Latn
amh_Ethi
“Glory in the heights above to God, and on earth peace among men of goodwill.”
“በሰማያት ለአምላክ ክብር ይሁን፤ በምድርም አምላክ ሞገስ ለሚያሳያቸው ሰዎች ሰላም ይሁን።”
eng_Latn
amh_Ethi
Simple font management for GTK+ desktop environments
የ ፊደል አስተዳዳሪ ለ GTK+ ዴስክቶፕ
eng_Latn
amh_Ethi
Cry yet, saying, Thus saith the LORD of hosts; My cities through prosperity shall yet be spread abroad; and the LORD shall yet comfort Zion, and shall yet choose Jerusalem.
ደግሞም እንዲህ ስትል ስበክ። የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ከተሞቼ ደግሞ በበጎ ነገር ይረካሉ፤ እግዚአብሔርም ደግሞ ጽዮንን ያጽናናል፥ ኢየሩሳሌምንም ደግሞ ይመርጣል።
eng_Latn
amh_Ethi
Whether it was two days, or a month, or a year that the cloud stayed on the tabernacle, remaining on it, the children of Israel remained encamped, and didn't travel; but when it was taken up, they traveled.
ደመናውም ሁለት ቀን ወይም አንድ ወር ወይም አንድ ዓመት ቆይቶ በማደሪያው ላይ ቢቀመጥ የእስራኤል ልጆች በሰፈራቸው ይቀመጡ ነበር፥ አይጓዙምም ነበር፤ ነገር ግን በተነሣ ጊዜ ይጓዙ ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
The name of A·biʹshur’s wife was Abʹi·ha·il, who bore him Ahʹban and Moʹlid.
የአቢሹር ሚስት አቢሃይል ትባል ነበር፤ እሷም አህባንን እና ሞሊድን ወለደችለት።
eng_Latn
amh_Ethi
And many spread their garments in the way and others cut down branches off the trees, and strawed [them] in the way.
ብዙ ሰዎችም ልብሳቸውን በመንገድ ላይ አነጠፉ፥ ሌሎችም ከዛፍ ቅጠሎችን እየቈረጡ ያነጥፉ ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
It then stood still,But I did not recognize its appearance. A form was in front of my eyes;There was a calm, and then I heard a voice:
እሱም ባለበት ቆመ፤ሆኖም መልኩን መለየት አልቻልኩም። አንድ ቅርጽ በዓይኔ ፊት ነበር፤ጸጥታም ሰፍኖ ነበር፤ ከዚያም አንድ ድምፅ ሰማሁ፦
eng_Latn
amh_Ethi
We can be sure that Jehovah appreciates every effort that we make to serve him.
ይሖዋ፣ እሱን ለማገልገል የምናደርገውን ማንኛውንም ጥረት ከፍ አድርጎ እንደሚመለከት እርግጠኞች መሆን እንችላለን።
eng_Latn
amh_Ethi
He added that the U.S. has cut off aid to some rebel units when it was determined that those units broke the cease-fire.
ጨምረውም ሲናገሩ ዩ.ኤስ ለአንዳንድ አማፅያን ክፍሎች እርዳታዋን አቁማለች፤ ይህ የሚሆነው እነዚያ ክፍሎች ተኩስ አቁም ስምምነቱን መጣሳቸው ሲታወቅ ነው ብለዋል።
eng_Latn
amh_Ethi
Select and install software
ስስአካልን ይምረጡና ይትከሉ፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Wherein were all manner of fourfooted beasts of the earth, and wild beasts, and creeping things, and fowls of the air.
በዚያውም አራት እግር ያላቸው ሁሉ አራዊትም በምድርም የሚንቀሳቀሱት የሰማይ ወፎችም ነበሩበት።
eng_Latn
amh_Ethi
The World Health Organization (WHO) has released a new publication listing key regulatory considerations on artificial intelligence (AI) for health.
የዓለም ጤና ድርጅት (ደብልዩኤችዖ) ለጤና አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (ኤአይ) ቁልፍ ጉዳዮችን የሚዘረዝር አዲስ ህትመት አወጣ።
eng_Latn
amh_Ethi
Instead, why not stimulate your child’s imagination?
ይህን ከማድረግ ይልቅ ልጃችሁ ነገሮችን በዓይነ ሕሊናው ለመሳል እንዲሞክር ለምን አትረዱትም?
eng_Latn
amh_Ethi
For in him we live, and move, and have our being; as certain also of your own poets have said, For we are also his offspring.
ከእናንተ ከባለ ቅኔዎች አንዳንዶች ደግሞ። እኛ ደግሞ ዘመዶቹ ነንና ብለው እንደ ተናገሩ፥ በእርሱ ሕያዋን ነንና እንንቀሳቀሳለን እንኖርማለን።
eng_Latn
amh_Ethi
Prevention: Diphtheria is a vaccine-preventable disease and is included in all countries' essential immunization programme.
መከላከል፡- ዲፍቴሪያ በክትባት የሚከላከል በሽታ ሲሆን በሁሉም አገሮች አስፈላጊ የክትባት መርሃ ግብር ላይ ይካተታል።
eng_Latn
amh_Ethi
Scientists announce creation of a new chemical compound, NOTT-202, capable of selectively absorbing carbon dioxide.
ሳይንቲስቶች ኖት 202(NOTT-202) የተባለ አዲስ የኬሚካል ንጥረ ነገር በመፍጠር ካርቦን ዳይ ኦክሳይድን መጦ ማስቀረት ይቻላል ሲሉ ገለፁ።
eng_Latn
amh_Ethi
in which you at one time walked according to the system of things of this world, according to the ruler of the authority of the air, the spirit that is now at work in the sons of disobedience.
በዚያን ጊዜ የዚህን ዓለም ሥርዓት ተከትላችሁ፣ የአየሩ ሥልጣን ገዢ በሚፈልገው መንገድ ትመላለሱ ነበር፤ ይህም አየር በማይታዘዙት ልጆች ላይ አሁን ተጽዕኖ እያሳደረ ያለ መንፈስ ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
Unless the context requires otherwise in this regulation:
ቃሉ አገባብ ሌላ ትጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ
eng_Latn
amh_Ethi
Judah will also be involved in the war at Jerusalem; and the wealth of all the surrounding nations will be gathered, gold and silver and garments in vast quantity.
ይሁዳም ራሱ በኢየሩሳሌም በሚደረገው ውጊያ ይካፈላል፤ በዙሪያዋም ያሉ ብሔራት ሁሉ ሀብት ይኸውም ወርቅ፣ ብርና ልብስ በብዛት ይሰበሰባል።
eng_Latn
amh_Ethi
I’m fine, thanks. How about you?
ደህና ነኝ፣ አመሰግናለው። አንተስ?
eng_Latn
amh_Ethi
We can take those inspired words to mean that God would help the loyal considerate one.
በመንፈስ መሪነት የተጻፈው ይህ ሐሳብ አምላክ፣ ታማኝና ለሌሎች አሳቢ የሆኑ ሰዎችን እንደሚረዳ የሚጠቁም ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
These are the Verses of Allah , We recite them to you ( O Muhammad SAW ) in truth , and surely , you are one of the Messengers ( of Allah ) .
እነዚህ ( አንቀጾች ) በውነት በአንተ ላይ የምናነባቸው ሲኾኑ የአላህ አንቀጾች ናቸው ፤ አንተም በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነህ ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
All the days in which the plague is in him he shall be unclean. He is unclean. He shall dwell alone. Outside of the camp shall be his dwelling.
ደዌው ባለበት ዘመን ሁሉ ርኩስ ይሆናል፤ እርሱ ርኩስ ነው፤ ብቻውን ይቀመጣል፤ መኖሪያውም ከሰፈር በውጭ ይሆናል።
eng_Latn
amh_Ethi
This is the bread which cometh down from heaven, that a man may eat thereof, and not die.
ሰው ከእርሱ በልቶ እንዳይሞት ከሰማይ አሁን የወረደ እንጀራ ይህ ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
In the beginning God created the heaven and the earth.
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ።
eng_Latn
amh_Ethi
A mass evacuation would be disastrous—for patients, health workers and other civilians left behind or caught in the mass movement.
የጅምላ መፈናቀል ለታካሚዎች፣ የጤና ሰራተኞች እና ሌሎች በጅምላ እንቅስቃሴ ውስጥ ለተተዉ ወይም ለተያዙ ሌሎች ሰላማዊ ሰዎች አስከፊ ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
The one walking in integrity will walk in security,But the one making his ways crooked will be found out.
ንጹሕ አቋሙን ጠብቆ የሚሄድ ያለስጋት ይመላለሳል፤መንገዱን ጠማማ የሚያደርግ ግን ይጋለጣል።
eng_Latn
amh_Ethi
Ronaldo dismisses rape claims as lawyers set to sue German magazine
ጠበቃው የGerman መፅሔቱን ለመክሰስ ሲዘጋጁ Ronaldo የአስገድዶ መድፈር ውንጀላውን ችላ አለ
eng_Latn
amh_Ethi
Despite being an essential medicine, oxygen is a complex product. Medicinal oxygen is produced in an industrial process applying good manufacturing practices (GMP) or is generated on-site using oxygen concentrators, which are in many legislations regulated as medical devices. Oxygen also requires a whole system to safely reach patients. Due to their complexity, access to medical oxygen meets many challenges on availability, quality, affordability, management, supply, human resources capacity and safety. In face of these challenges, WHO continuously develops resources and tools to overcome them.
ኦክስጅን አስፈላጊ መድኃኒት ቢሆንም ውስብስብ የሆነ ምርት ነው። የመድኃኒት ኦክስጅን ጥሩ የማኑፋክቸሪንግ ልምዶችን( ጂኤምፒ) በመተግበር በኢንዱስትሪ ሂደት ውስጥ ይመረታል ወይም በቦታው ላይ የኦክስጂን ማጎሪያዎችን በመጠቀም ይመረታል፣ ይህም በብዙ ህጎች ውስጥ እንደ ህክምና መሣሪያዎች ቊጥጥር ይደረግባቸዋል። በተጨማሪም ኦክስጅን ወደ ሕመምተኞች በደኅና ለመድረስ ሙሉ ሥርዓት ይጠይቃል። የህክምና ኦክስጅን ተደራሽነት ውስብስብ ከመሆኑ አንጻር ተደራሽነት፣ ጥራት፣ ተመጣጣኝ ዋጋ፣ አስተዳደር፣ አቅርቦት፣ የሰው ኃይል አቅም እና ደኅንነት ላይ ብዙ ተግዳሮቶችን ይይዛል። እነዚህን ተግዳሮቶች በመጋፈጥ የዓለም ጤና ድርጅት እነዚህን ተግዳሮቶች ለመቋቋም የሚያስችሉ ሀብቶችን እና መሣሪያዎችን ያለማቋረጥ ያዳብራል።
eng_Latn
amh_Ethi
If I wait, the Grave will become my home;I will spread out my bed in darkness.
ዝም ብዬ ብጠብቅ ያን ጊዜ መቃብር፣ ቤቴ ይሆናል፤በጨለማ መኝታዬን እዘረጋለሁ።
eng_Latn
amh_Ethi
Brazil readies its military to fight wildfires in the Amazon rainforest, but does not deploy troops.
ብራዚል በአማዞን የተከሰተውን ሰደድ እሳት ለመቆጣጠር የጦር ሀይሏን አዘጋጀች ሆኖም ወታደሮቿን ወደ ቦታው አላንቀሰችም
eng_Latn
amh_Ethi
And why the political leaders will have such a hard time keeping the streets -- getting the streets calm.
ለምን ብለው ነው የፖለቲካ መሪዎች መንገዶችን ለመጠበቅ -- የመንገዶችን ፀጥታ ለማስከበር ጊዜያቸውን የሚያጠፉት?
eng_Latn
amh_Ethi
For I know how many your revolts areAnd how great your sins are—You harass the righteous,You take bribes,And you deny the rights of the poor in the city gate.
ዓመፃችሁ ምን ያህል እንደበዛናኃጢአታችሁ ምንኛ ታላቅ እንደሆነ አውቃለሁና፤ጻድቁን ትጨቁናላችሁ፤ጉቦ ትቀበላላችሁ፤በከተማዋም በር ላይ የድሆችን መብት ትነፍጋላችሁ።
eng_Latn
amh_Ethi
End of preview. Expand in Data Studio
README.md exists but content is empty.
Downloads last month
107